ይህ ፕሮግራም ስለ ዐሽአሪያ ቡድን ጥመት ያስረዳል በሁለት ክፍሎች የተከፈለ ነው፡፡
ይህ ሲዲ ስለ ዐቂዳ መሠረቶች ከሱረቱል አዕላ ኣያቶች በመስረጃነት በመቅረብ አጥጋቢ ትምህርት ይሰጣል
በዚህ ፕሮግራም የሙስልሞች አንድነት በሰለፎች ዘንድ በምል አርእስት ላይ ሰፊ ገለጻ ይሰጣል በ7ክፍሎች የተከፋፈለ ነው ::
በዚህ ፕሮግራም የሙስልሞች መለያየት መንስኤና ጉዳቱ በሰፍው ይዳሰሳል
በዚህ ፕሮግራም የሙስልሞች ሰለፎች ለድናቸው ያበረከቱት
በዚህ ፕሮግራም ስለ ሼኽ ሙሀመድ አብዱል ወሃብ የህይወት ታሪክና የተውሂድ ደዕዋቸው ታሪክ የያዘ ትምህርት በሰፊው ይዳሰሳል
ይህ ፕሮግራም የብድዐህ አስከፊነት ያስተምራል
ይህ ፕሮግራም የሱፊያዎች አውራድ ብድዐህ መሆኑን ያስተምራል።
የተውባህ ትሩፋት