ይህ ሙሃዳራ ሰለ ሰሏት የተከለከለባቸው ወቅቶች (ግዜዎች)ይምገልፅ ሙሃዳራ ነው ::
ይህ ሲዲ ስለ ፍርቃና መለያየት ጉዳትና ጥማት ይገልጻል። ሁሉም በሰለፎች ጎዳና እንድሰበሰብ ያሳስባል፡፡
ይህ ፕሮግራም ኢምነትህን ጠብቅ በምለው አርእስት የተዘጋጀ ትምህርት የያዘ ነው።
በእምነት መፅናት
ይህ ሲዲ ስለ ሶላት አልጀናዛህ አሰጋገድ በጣም አስፈላጊና አጥጋቢ ትምህርት ይሰጣል
ተውባና ተቅዋ
ሴቶች ትክክለኛውን ሂጃብ እንዳይለብሱ እንደ ምክንያት ሊነሱ የሚችሉ ነጥቦችን በማንሳት በማስረጃ ምላሽ የሚሰጥ ነው.
የአሹራ ጾም
በዚህ ፕሮግራም ስለ ሰለፎች መንሀጅ የያዘ ትምህርት በሰፊው ይዳሰሳል